ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጂግጂጋ ከተማ ገቡ Post published:October 1, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN – መስከረም 21/2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና አደም ፋራህን ጨምሮ ከከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎች ጋር በመሆን ጂግጂጋ ከተማ ገብተዋል። በጉብኝታቸውም በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን የሚጎበኙ ስለመሆኑ ከጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት የአባልነት ሂደትን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ ቁርጠኛ ናት – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) April 26, 2025 ኢሬቻ ምስጋና እና አብሮነት የሚጸናበት በዓል ነው October 3, 2025 የኢትዮጲያ አየር መንገድ ከዛሬ ጀምሮ በሴቶች ብቻ የሚመራ በረራ በስድስት የዓለም ሀገራት ሊያደርግ ነው March 8, 2025