የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና ጓንዡ የሚያደረገውን በረራ ሊያሳድግ መሆኑን አስታወቀ Post published:September 20, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- መስከረም 10/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመስከረም 17 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ቻይና ጓንዡ ሲያደርግ የነበረውን ሰባት ሳምንታዊ በራራዎች ወደ አስር እንደሚያሳድግ ማመልከቱን ከአየር መንገዱ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ሠራዊቱ ከፀጥታ ኃይሎች ጋር ተቀናጅቶ ባከናወነው ስራ በክልሉ አንፃራዊ ሰላም ሰፍኗል – አቶ አሻድሊ ሀሰን October 7, 2024 ሲቢኢ ኑር ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ዓለም አቀፍ ሽልማት አገኘ November 28, 2024 3ኛው ምዕራፍ የዓለም አቀፉ የጁገል ቅርስ ልማትና ጥበቃ ስራ በተቀናጀ መልኩ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ April 4, 2025