አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን የታደሰውን የፋሲል ጊቢ መርቀዋል። የተከናወነው ሰፊ የእድሳት ሥራ በቅርስ ስፍራው ነባሩን ታሪክ በመጠበቅ ውበቱን እና ተደራሽነቱን በማሻሻል አዲስ እስትንፋስ የሰጠ ሆኗል። Post published:November 7, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ቱሪዝም/ኢትዮጵያ/ወቅታዊ
የ5ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚከናወኑ ሁለት ጨዋታዎች ይጀምራል። Post published:November 7, 2025 Post category:ስፖርት/ኢትዮጵያ/እግር ኳስ
ሁሉም ኢትዮጵያዊ መንግስት ያነሳዉን የባህር በር ጥያቄ ሊደግፍና ለተፈጻሚነቱም ሊረባረብ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ Post published:November 6, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ የባህር በር ያጣችበት መንገድ የዓለምን ህግ የጣሰ የሞራል ልዕልናንም የሚፈታተን ህዝብን ያገለለ የጫካ ውል ነው Post published:November 5, 2025 Post category:ኢትዮጵያ/ፖለቲካ
በአሻጥር ያጣነውን የባሕር በር የማግኘት ጥያቄ ወቅታዊ፣ ጊዜው የሚያስገድደንና የዜጎች ሁሉ ቀዳሚ አጀንዳ ነው ሲሉ ምሁራን ገለጹ Post published:November 4, 2025 Post category:ኢትዮጵያ/ፖለቲካ
የሀገርን ክብርና ሉአላዊነት ለማስከበር የሚያስችል የተሟላ ዝግጁነትና አቅም ያለው ሰራዊት መገንባቱን ሜጀር ጀነራል አዳምነህ መንግስቴ ገለጹ Post published:November 3, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/ኢትዮጵያ
ከሃዲዉ ህወሃት በሰሜን ዕዝ ላይ የፈጸመዉ ድርጊት መላው ሰራዊቱን እና የኢትዮጵያን ህዝብ ያሳዘነና አንገት ያስደፋ ድርጊት በመሆኑ መቼም የትም እንዳይደገም አንረሳውም ሲሉ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ Post published:November 3, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ኢትዮጵያ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመስከረም እና ጥቅምት ወር 2018 ዓ.ም በመሠረተ ልማት፣ በገጠር ልማት፣ በአስተዳደራዊ ማሻሻያ እና በዲፕሎማሲያዊ ትብብር ላይ ያተኮሩ ተከታታይ አገራዊ እና ዓለም አቀፍ ተግባራትን አከናውነዋል Post published:November 1, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ኢትዮጵያ